Selam guys እህቴ የሆነ ልጅ ጋር ተዋውቃ ነበር እና ከ ክላስ ስትመለስ አንዳንዴ ይገናኛሉ እሷ uv ነው የምትማረው እና ልጁ ስልኩ ስለተሰረቀ አንዳንዴ በ ጓደኛው ስልክ ቴክስት ያወራሉ ልጁ ደግሞ ባጃጅ አለው እና እሱን ነው የሚሰራው እና ባለፎ ተገናኝተው ባጃጅ ውስጥ እያወሩ እያለ ቻው ልትለው ስትል kiss ሳማት እና ከዚ በፊት ተስማ ስለማታውቅ በጣም ደንግጣ ጥላው መጣች እና አሁን ብዙም ቴክስት አያረግላትም እሷ ደሞ በጣም የጥፋተኝነት ስሜት እየተሰማት ነው ምን እንደምላት አላውቅም ጨንቆኛል አማክሩኝ Please 🙏 Thank you 🥰
Jul 06, 2024we know it's you.
Jul 07, 2024