Prooo38
#education
ሰላም ሰዎች የጊቢ ተማሪ ነኝና የክረምት ትምህርት እቤት ከምሆን መማር ፈልጌ ነበር ምዝገባ ያለበትን ቦታ ምታቁ ከሆነ አ.አ ውስጥ ወይ ቋንቋ ወይ ኮምፒውተር ብቻ ሌላም ቢሆን ተባበሩኝ ቤቱ ሊበላኝ ነው😭
Jul 06, 20244 engagements
ሰላም ሰዎች የጊቢ ተማሪ ነኝና የክረምት ትምህርት እቤት ከምሆን መማር ፈልጌ ነበር ምዝገባ ያለበትን ቦታ ምታቁ ከሆነ አ.አ ውስጥ ወይ ቋንቋ ወይ ኮምፒውተር ብቻ ሌላም ቢሆን ተባበሩኝ ቤቱ ሊበላኝ ነው😭
Jul 06, 2024Pc kaleh inbox
Jul 06, 2024