Guys please don’t pass my friend is pregnant and she is about to give birth ena she is a girl so my friend’S mom out of no where Anchi nesha ye kirestna enat methogniw alechign keza ene ere eferalew alfelgm alku gn she is forcing me ewnet ena Guadegnayem she is thinking I will be the god mother which I don’t want to be ena Mn lareg embi malet alechalkum meknyatum le Guadegnaye kerb best freind ene becha negn be ahun seat ena shame yazegn. Eshi maletm alfelekum meknyatum Mnm be haymanote tenkara aydelewm Mnm ngr lastemrat alchelm Even beyegizew lebs mnamn setota megeza birr erasu yelegnm I am gena 20 years old yanen telk mehala be betekrstiyan fit kome arge gn mehalayen lalfesm echelalew ena betam ferchalew Mn larg
Jul 05, 2024✧══════•❁❀❁•══════✧ ሀሀርኤል ✧══════•❁❀❁•══════✧ በሚኪያስ (MikoPia) 🔴ክፍል ፬ . . .49 ምዕራፍ የሚኾን አስጨናቂው የጨለማ ጉዞዬ ! በድቅድቅ ጨለማ ስለተመላው 49ምዕራፍ ስለሚኾነው ጉዞዬ ሳስብ በአረጋዊው ብርሃንነት የተመለከትኳቸው በየሰባት ምዕራፉ በደም የተሞሉት ሰባት ጽዋዎች ከዓይነ ሕሊናዬ የማይጠፉ ነበሩ ። ከእነዚኽ ጽዋች ሞልቶ የሚፈስሰው ደም በጨለማ የተመላውን የዋሻውን መሬት ከማራሱ በላይ ጠረኑንም ቀይሮታል ። ትኩስ ደምን ትኩስ ደምን የሚሸትት የጨለማ ዋሻ ነበረ ! እነዚኽ ሰባት ጽዋዎች ምን አልባት መሲሁ ከመምጣቱ አስቀድሞ ሰይጣንን ከሙሉ እስራቱ የሚያስለቅቁና ሦስት ዓመት ተኩሉ መነሻ ሦስት ዓመት ተኩሉ አደገኛ እልቂት የሚያስከትለውን ሰይጣን ከአየር ውስጥ አስወግዶ ወደ ምድር የሚያስጥሉ ይኾኑ ? ወይስ ባለራዕዩ እንደገለጸልን ተፈጽሟል የሚል ታላቅ ድምጽን ከዙፋኑ እንዲወጣና ሰባቱ መላእክትን በአየር ውስጥ አድርጎ ሰባት የቁጣ ጽዋዎችን ወደ ምድር እንዲያፈሱ የሚያደርጉና የእግዚአብሔርን የቁጣ ቀን አመላካች ይኾኑ ? በመጀመሪያው ጽዋ ውስጥ የኹለት ታላላቅ አረጋዊያን የራስ ቅሎች ተቆርጠው በደሙ ላይ ይንሳፈፉ ነበረ ! . . . . ሚኮጵያ ✧══════•❁❀❁•══════✧ ቀን ይወጣል ብዬ ብጠብቅ ባስጠብቅ እንኳን ቀን ሊወጣ ጨለማ ነው ድቅድቅ። ✧══════•❁❀❁•══════✧ በየጊዜው ልብስ ስጦታ መስጠት አለብሽ ማለት አይደለም ! የአቅምሽን ነው ልታደርጊ የምትችይው ። እግዚአብሔር ልብስ ለመግዛት አቅም እንደሌለሽ እያወቀ ልብስ ለምን አልገዛሽላትም አይልአይልም ! ብትታረዝ አልብሻት ! ልጅሽ ናትና ነው። በሃይማኖት አጽኛት በጎውን መንገድ ምሪያት ነው ቁም ነገሩ ። ለዚኽ ደግሞ እኔ አቅሙም ዕውቀቱም የለኝም ከማለት ይልቅ ይቺ ሕጻን አንቺ የበለጠ እንድታውቂ የመጣች በረከት እንኾነች ዐስበሽ ስለ ሃይማኖትሽ መማር መቻል ይኖርብሻል ። እሷ እስክታድግ ድረስ በቂ ጊዜ አለሽ ።
Jul 06, 2024