አንዳንዴ በህይወታችሁ ፍቅርም መውደድም ጥላቻም ያላገኙ ሰውች አጋጥመዋችሁ ያውቃሉ ?? ከነሱ መካከል እኔ አንዱ ነኝ ። ከምማርበት ዩናቨርሲቲ የሚጠላኝ ተማሪ ያለ አይመስለኝም ፣ የሚወደኝም እንዲሁ የለም ፣ የምታፈቅር እንስትም የለችም ። ምናልባትም ከግቢው ካሉት ጠቅላላ ፍጥረቶች የሚያውቁኝ ስሜ የተፃፈበት ኮምፒተሮች ብቻ ይመስሉኛል ። ክላስሜት ሰው የለኝም ፣ዶርም ሜት እንደዚሁ የለኝም ። ስበላ ብቻየን ፣ሳነብ ብቻየን ፣ስኖር ብቻየን ነው ። ስታመም አይዞክ የሚለኝ የለም ፣ሲከፋኝም የሚያፅናናኝ የለም ። እና ከሰው ጋር ለመግባባት ምን ላድርግ ??
Jul 05, 2024U live in ur own reality, that's z thing. this world doesn't have a place for those who live in their own. Learn to mix with whatever environment u r in. wear a social mask whenever ur interacting with people but that social mask can change every time u change ur environment. Believe it or not everyone u know have a social mask of their own in order to blend with their surrounding. They r not being themselves all the time. I'm nt telling u to not be urself. Be urself but change somethings when u r with ppl to find that middle ground where u can meet with them. Hope it helps
Jul 06, 2024