Elsabete66
#business
ሰላም 🤗 Pls 🙏 አትለፊ የሴቶች ቦንዳ መስራት ፈልጌ ነበር። ስንት ብር ያስፈልጋል እና ጥራት ያለው ቦዳ በብዛት የት አገኛለው አዲስ አበባ ውስጥ, ልምድ ያላቹ ሰዎች ንገሩኝ ባካቹ🙏
Jul 05, 20244 engagements
ሰላም 🤗 Pls 🙏 አትለፊ የሴቶች ቦንዳ መስራት ፈልጌ ነበር። ስንት ብር ያስፈልጋል እና ጥራት ያለው ቦዳ በብዛት የት አገኛለው አዲስ አበባ ውስጥ, ልምድ ያላቹ ሰዎች ንገሩኝ ባካቹ🙏
Jul 05, 2024DM @Snowflake_11
Jul 06, 2024Ayseram eko username
Jul 06, 2024የሶስት ወር የቤት ኪራይ ጨምሮ ከ150-180 ሺ ያስፈልግሻል ጥራት ያለው ስድስት ኪሎ፣ ሾላና መሿለኪያ ማግኘት ትችያለሽ
Jul 06, 2024Dm ladrgesh user nameshn lakilgne ene ga arif arif kmisoch ena crop alugne masrekeb yemflgachew
Aug 13, 2024