በመጀመሪያ የዘፍጥረት አንቀፆች ስንመለከት እግዚአብሄር ብርሀንን በመጀመሪያ ቀን እንደፈጠረው ይነግረናል (ዘፍጥረት 1:3) ነገር ግን ቀጥሎ ፀሀይና ጨረቃ ከዛ በኃላ ባሉት ቀናት እንደተፈጠሩ ይነግረናል (ዘፍጥረት 1:16) ☀️🌙 1- ጥያቄው የብርሀን ምንጭ የሆነው ፀሀይ ሳይፈጠር እንዴት ብርሀን ሊፈጠር ቻለ? ካለ ፀሀይ አብሪነት ብረሀን እንዴት ሊኖር ቻለ? 2- የብርሀን ምንጭ ፀሀይ የመሆኗን ሳይንሳዊ እውነታ የዘፍጥረት ፀሀፊ ወይንም እግዚአብሄር አያውቅም ነበር ማለት ነው?
Jul 05, 2024Metsehaf kdus eko yetetsafew tnt beneberu sewoch new. Endet ahun slalew science yawkalu bleh tasbaleh. Kenesu ylk ahun yale and ye 10 amet lij sle alem ena science bedem yawkal
Jul 05, 2024