ሰላም ወገኖቻችን እስኪ ይቺን ጥቅስ በተግባር አይታቹዋል ወይም አድርጋቹዋል? “ድውዮችን ፈውሱ፤ ሙታንን አስነሡ፤ ለምጻሞችን አንጹ፤ አጋንንትን አውጡ፤ በከንቱ ተቀበላችሁ፥ በከንቱ ስጡ።” — ማቴዎስ 10፥8 ማርቆስ 16 ¹⁷ ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥ ¹⁸ የሚገድልም ነገር ቢጠጡ አይጎዳቸውም፤ እጃቸውን በድውዮች ላይ ይጭናሉ እነርሱም ይድናሉ።
Jul 04, 2024As an Orthodox, yes aytenal ene abune aregawi zendo siyzu ene kedus giyorgis merz tetetew menm sayhonu aytenal ... Heywetachewn ke krstos gar bemadregachew ( yagegnutn , yaderegutn , yehonelachewn ... ) Be ስንክሳር yemnanebew NB: Eihe mels gen leloch besme Christian yalutn ayweklm ye Orthodox becha new
Jul 04, 2024