puus_bale_botiw1063.5
#health
ሰላም ዘጠነኛ ክፍል እያለው ስፖርት ስሰራ በቀኝ በኩል ያለው የጀርባዬ አጥንት ወርዶ ነበረ እና አሁን በቀኝ በኩል ያለው ፓርት ትክክል አይደለም አይኔን ያቃጥለኛል ጭንቅላቴም ትክክል አይደለም እግሬ ወደ መቀመጫዬ አከባቢም እንደዛው እጄም እና እባካችሁ እንደዚ ያጋጠማችሁ ካላችሁ ተባበሩኝ ሀኪም ቤት ደግሞ አልታየውም እስከ አሁን በኔ የደረሰው በናንተ አይድረስ አመሰግናለሁ
Jul 04, 20244 engagements