Tedi-27
#business
የፈርኒቸር ሞያ መማር ፈልጋለሁ ግን የግቢ ተማሪ ስለሆንኩ ምንም ሊሳካልኝ አልቻለም። ሞያውን ከልቤ ነው የምፈልገው ክረምት ደግሞ የሚያስተምር ተቋም አጣሁ። ወይም ደግሞ እንደ እረዳት ሆኜ በዛው መማር ፈልጋለሁ። የደብረዘይት ልጅ ነኝ እስቲ የምትመክሩኝ ወይም ሊረዳኝ የሚችል ነገር የምታውቁትን ንገሩኝ🙏🙏🙏
Jul 04, 20243 engagements
የፈርኒቸር ሞያ መማር ፈልጋለሁ ግን የግቢ ተማሪ ስለሆንኩ ምንም ሊሳካልኝ አልቻለም። ሞያውን ከልቤ ነው የምፈልገው ክረምት ደግሞ የሚያስተምር ተቋም አጣሁ። ወይም ደግሞ እንደ እረዳት ሆኜ በዛው መማር ፈልጋለሁ። የደብረዘይት ልጅ ነኝ እስቲ የምትመክሩኝ ወይም ሊረዳኝ የሚችል ነገር የምታውቁትን ንገሩኝ🙏🙏🙏
Jul 04, 2024Bemnm aynet huneta be hgewet sra bitebaberu tlk ermja endemiwesdbachew, ye tekuamunm fkad eskemekemat myaderd neger endemyadergu tmhrt minister ztoal
Jul 04, 2024ቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ አናግር
Jul 04, 2024Ergitegna negn ye cafe enjera new furniture endthod yaregeh cuz it contains ሰጋቱራ😁
Jul 04, 2024