#other
ሰላም ሰዎች ምን መሰላቹ ጥርሴ ትንሽ የሚደብር አይነት ነው ብሬስ ለማሰር አቅሜ አይፈቅድልኝም እና ሰው ፊት ምንም confidence የለኝም አይደለም ለመሳቅ ለማውራት እንኳን በጣም እሳቀቃለሁ ከ ጓደኞቼ ጋር ስሆን እንኳን አፌን ይዤ ነው የምስቀው በጣም ከሰው በታች የሆንኩ ነው የሚመስለኝ እስቲ ሀሳባችሁን ስጡኝ😔
Jul 03, 20246 engagements
ሰላም ሰዎች ምን መሰላቹ ጥርሴ ትንሽ የሚደብር አይነት ነው ብሬስ ለማሰር አቅሜ አይፈቅድልኝም እና ሰው ፊት ምንም confidence የለኝም አይደለም ለመሳቅ ለማውራት እንኳን በጣም እሳቀቃለሁ ከ ጓደኞቼ ጋር ስሆን እንኳን አፌን ይዤ ነው የምስቀው በጣም ከሰው በታች የሆንኩ ነው የሚመስለኝ እስቲ ሀሳባችሁን ስጡኝ😔
Jul 03, 2024Temari kehonk brace be knash be 6 wer wst kes eyalk kefeleh mtaserabet bota lngerh
Jul 06, 2024አቅሙ ካለህ የጤና ባለሙያ አማክር ከብሬስ ሌላ አማራጮች ካሉ ጠይቅ። አስታውስ! መቀየር ምትችለውን ነገር መቀየር ፤ መቀየር ማትችለውን ነገር መቀበል ነው ያለብህ።
Jul 04, 2024እጅህ እግርህ ጤነኛ ከሆነ ሌላው አያሳስብም ብሮ በጤነኝነትሆ ብቻ ኮንፊደንስ ይኑርህ
Jul 04, 2024ብሮ የኔን ብታይ ምን ልትል ነው🤓 ዋና የሚያስፈልገው ንፅህናውን መጠበቅ እና በራስ መተማመን ነው ። በራስ መተማመን ካለህ ሠዎች ስለ አንተ ጥርስ ግድ እንደማይሰጣቸው ትረዳለህ
Jul 04, 2024