እግዚአብሄር እዝነተ ቢስ ከመሆኑ አንፃር ሴቶች ህፃናት ከብቶች ሳይቀሩ በጅምላ ቢጨፈጨፉ ግድ አይሰጠውም እንዴውም ትዕዛዝ አስተላልፎ ሳይቀር ያስጨፈጭፋል፡፡ " አሁንም ሄደህ አማሌቅን ምታ፥ ያላቸውንም ሁሉ ፈጽመህ አጥፋ፥ አትማራቸውም፤ ወንዱንና ሴቱን ብላቴናውንና ሕፃኑን በሬውንና በጉን ግመሉንና አህያውን ግደል። " (መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 15:3) ታዲያ ይህንን በውስጡ ያካተተ መጽሀፍ የአምላክ ቃል ነው ብለው ያምኑበታል?
Jul 03, 2024ለስድብ ተዘጋጅ 🫡
Jul 03, 2024