#beauty
ሰላም ✌️ i am male ስሙኝማ ፀጉሬ ሻካራ ነው ቶሎ አያድግም የተያያዘ ነወ ወዝ ራሱ የለውም ሲታይ እና በቃ ጀለሶች ምናምን የሌለ ነው ሙድ ሚይዙብኝ አናም አሁን እልህ ይዞኛል በ1 ወር ውስጥ እንደምቀይረው ቃል ገብቼላቸዋለው። you tube lay mnamn mayet ena metgber jemryalew እስኪ ንገሩኝ ምን አድርጌ ላስደምማቸው እችልላው። Tnx🤒
Jul 02, 202410 engagements