Jah_Red355
#religion
ለሐምሌ 5 ንግስ በዓል ወደ ዝቋላ አቦ መንፈሳዊ ጉዞ ይካሄዳል እንዴ? ኮልፌ አካባቢ ወደዝቋላ ጉዞ የሚያዘጋጁ ማህበራት or ሰንበት ት/ቤት የምታውቁት ካለ ንገሩኝ...ስልክ ከተገኘ ደስ ይለናል
Jul 02, 20242 engagements
ለሐምሌ 5 ንግስ በዓል ወደ ዝቋላ አቦ መንፈሳዊ ጉዞ ይካሄዳል እንዴ? ኮልፌ አካባቢ ወደዝቋላ ጉዞ የሚያዘጋጁ ማህበራት or ሰንበት ት/ቤት የምታውቁት ካለ ንገሩኝ...ስልክ ከተገኘ ደስ ይለናል
Jul 02, 2024ንግስ ይኖራል ግን እዛው አጣራ/ሪ አቅራቢያ ካሉ ሰንበት ትምህርት ቤቶች
Jul 02, 2024ሀምሌ 5 እኮ ንግስ አይደለም
Jul 02, 2024