ሰላም እንዴት ናችሁ ህልም መፍታት የሚችል ሰዉ እስቲ ተባበሩኝ Am Protestant እና የማዉቀዉ ልጅ ነበር አንድ ሰፈር አይደለንም ከስንት አንዴ ነዉ የምንገናኘዉ አንተዋወቅም እና በህልሜ የሆነ መነንፅር አድርጌ ወደ ቸርቹ እገባለዉ ከዛ የሆነ ቦታ ላይ እሱ ቆሞ ሲፀልይ ከእናቴ ጋር ከአጠገቡ አለፍን ( ለእናቴ ስለሁሉም ነገር ስለምነግራት ታዉቃለች ) እና ትንሽ እንደሄድኩ ወደ ኋላ ብቻዬን ተመለስኩና የሆነ ቦታ ተቀመጥኩ እና መነንፅሬን አወለኩት ( በnormal ጊዜ መነንፅር አላረግም) ከዛ ለማየት ስሞክር የሆነ ነገር አይኔን ይዞኛል ማየት አልቻልኩም ከዛ በጣም ከታገልኩ ብሀላ አየሁ እና ከተቀመጥኩበት ተነስቼ ስሄድ እናቴን ከልጁ አጠገብ አየዋት እና እጇን ይዤ ምንም ሳላወራ ሄድኩ እና እናቴን ምንድነዉ ስላት የተወለደበት ጊዜ ስለ ቸርች ምናምን እያወሩ እንደሆነ ነገረችኝ ከልጁ ጋር አዉርተን አናዉቅም በአጋጣሚ ነዉ የምንተያየዉ ግን ጓደኛ ያለችዉ ይመስለኛል እርግጠኛ አይደለሁም እኔ ይህን ያህል አለ እሱ እስከምል አይነት ስሜት የለኝም እና የህልሙ ፍቺ ምን እንደሆነ ግራ አጋባኝ እና ፍቺዉን የምታዉቁ በትህትና መልሱልኝ 🙏🙏
Jul 02, 2024ayeneshen yegaredesh ahun emenet belesh yeyashiw besheta new mejemeriya hayemanot yenuresh keresetosen emegni enatunem endezaw fetari yeredash engedi🙏
Jul 02, 2024