የአካል ጉዳተኞች ስብዕና በመፅሐፍ ቅዱስ ግን እንደዚህ ነዉን ? "ዕውር፥ ወይም አንካሳ፥ ወይም አፍንጫ ደፍጣጣ፥ ወይም ትርፍ አካል ያለው፥ወይም እግረ ሰባራ፥ ወይም እጀ ሰባራ፥ ወይም ጐባጣ፥ ወይም ድንክ፥ ወይም ዓይነ መጭማጫ፥ ወይም እከካም፥ ወይም ቋቍቻም፥ ወይም ጃንደረባ፥ ነውረኛ ሁሉ አይቅረብ። ከካህኑ ከአሮን ዘር ነውር ያለበት ሰው የእግዚአብሔርን የእሳት ቍርባን ያቀርብ ዘንድ አይቅረብ፤ ነውረኛ ነው፤ የአምላኩን እንጀራ ያቀርብ ዘንድ አይቅረብ።" ዘሌዋውያን 21፥18-21 በተመሳሳይ ብልትህ ወይንም የመራቢያ አካልህ የተጎዳ ከሆነ ሲያምርህ ይቀራል እንጅ የእግዚአብሔር ጉባኤ ውስጥ አትገባትም..! " ቍ*ው የተቀጠቀጠ ብልቱም የተቈረጠ ወደ እግዚአብሔር ጉባኤ አይግባ። " (ኦሪት ዘዳግም 23:1)
Jul 02, 2024በአዲስ ኪዳን እነዚ የዘረዘርካቸው በሙሉ ተሽረዋል፣ብሉይ ኪዳን ሰለ አካላዊ ግድፈት ላይ ሲያተኩር አዲስ ኪዳን ግን መንፈሳዊው ላይ ያተኩራል።
Jul 02, 2024