Tedi-27
#business
እባካቹ አንድ ነገር ላስቸግራቹ የግቢ ተማሪ ነኝ። ፈርኒቸር መማር ወይም መልመድ ፈልጋለሁ። የፈርኒቸር ሞያ ከልቤ ነው የምወደው። ግን ምንም ለመማር ሊገጣጠምልኝ አልቻለም። አሁን ለማድረግ ያሰብኩት እንደ እረዳት ገብቼ ከስር ከስር እየሰራሁ ሙያውን መቅሰም ነው። የደብረዘይት ልጅ ነኝ እና እስቲ እንዲ የሚያሰራ ሰው ወይም ተቋም ንገሪኝ እባካቹ🙏
Jul 02, 20243 engagements