Afro_la175
#other
Hi guys Truecaller lay endet nw sm mastekakel mchlew demo astekakyewm lela sm ykeyrbgnal endet largew
Jul 02, 20242 engagements
Hi guys Truecaller lay endet nw sm mastekakel mchlew demo astekakyewm lela sm ykeyrbgnal endet largew
Jul 02, 2024Trucaller.com ግባ እና unlist my number ብለህ ስልክህን አስገባ። ከዚያ ለቁጥርህ ምንም ዓይነት ስም አይሰጥብህም።
Jul 03, 2024በቀኝ በኩል ያለውን የፕሮፋይል ምልክት ትነካውና edit profile የሚል option ይመጣልካል ....ከዛ አለቀ የፈለከውን ስም ማስቀመጥ ትችላለህ
Jul 02, 2024