#music
ሰላም Aae በሚሊኒየም አዳራሽ የነበረው የቴዉድሮስ ታደሰ ኮንሰርት ያለው ወይም ያለበትን ዌብ የሚያቅ? የሚሊንየም (2000 ዓ.ም) ጊዜ እና የዛሬ አሥር ዓመት አካባቢ ከጃኪ ጎሲ ጋር የሰራው ሁለቱም ወይም ከሁለት እንዱ ብታጋሩኝ ከአክብሮት ጋር ዩትዩብ ላይ የነበረው ቅንጭብ ማሳያ ጠፍቷል። By: Habesha4 👨 Open in Mini-App
Jul 01, 20240 engagements