Pls someone explain this verse እንደ መጽሀፍ ቅዱስ አስተምህሮ መሠረት የአንድን ወንድ ብልት አንዲት ሴት በጠብ መሀል ከጨበጠች እጇ ይቆረጣል። "ሁለት ሰዎች እርስ በርሳቸው ቢጣሉ፥ የአንደኛውም ሚስት ባልዋን ከሚመታው ሰው እጅ ታድነው ዘንድ ብትቀርብ፥ እጅዋንም ዘርግታ ብልቱን ብትይዝ፥ እጅዋን ቍረጥ፥ ዓይንህም አትራራላት። " (ኦሪት ዘዳግም ምዕ. 25፥11-12)
Jul 01, 2024ይህ ሕግ የተጻፈው በብሉይ ኪዳን ለነበሩ እስራኤላውያን ነው፥ በአሁን ጊዜ አይሰራም። ቢሆንም ግን ለምን ተጻፈ ካልከኝ፥ የወንድን ብልት መንካት/መጭመቅ በዕብራውያን ባህል መሠረት እጅግ እስነዋሪ እና የአንድን ወንድ ክብር ብቻ ሳይሆን ወንድም ለሚባለው በጠቅላላ የተሰጠውን የሰውነት ክብርን እንደማዋረድ ይቆጠራል። በኛ ዘንድም ቢሆን በጥል መኃል የወንድን ብልት የምትነካ ሴት እንደባለጌ ትቆጠራለች። በተደረገው የሚያፍርበት አንዱ ወንድ ብቻ ሳይሆን ወንድ የተባለው ሁሉ ነው። So, ያ ነው ሕጉ
Jul 02, 2024