ለምንድነው አብዛኛው ኢትዪጵያዊ Football/Soccer የሚወደው በተለይ ወጣቱ? i mean እኔ አልጠላም የሚደግፈው ክለብ ባይኖረኝም አንዳንደ ከሰው ጋ ማየት ደስ ይለኛል but አብዛኛው ሰው የህይወቱ አንድ አካል ነው የሚመስለው። እና ለምን በኳስ የተሻለ ቦታ አልደረስንም?
Jul 01, 2024እንደ ሀገር ኳስ ወዳድ ዜጎች ነን ይህ ሀቅ ነው ነገር ግን እኔ በግሌ ለምን እግር ኳስ እንደምወድ ምክንያት የለኝም ሚያሳስበኝ ነገር ቢኖር ደግሞ የሀገራችንን ኳስ ስራዬ ብሎ የሚከታተል ሰው ብዙም አይደለም ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ ኳሱን በፖለቲካ እና በዘር ስላጨቀዩት ነው
Jul 01, 2024