#beauty
Guys, I am 19 and Male ግን ፀጉሬን ሳበጥረው እየተነቃቀለ አስቸገረኝ። እንዲጠነክር ምን አይነት product ብጠቀም አሪፍ ነው? በዛውም ሌላ ማድረግ ያለብኝ ነገር ካለ ምከሩኝ በዚ ከቀጠለ የቀጣዩ ትውልድ ሰይፉ ፋንታሁን መሆኔ ነው fr 💀💀😭😭😭
Jul 01, 20246 engagements
Guys, I am 19 and Male ግን ፀጉሬን ሳበጥረው እየተነቃቀለ አስቸገረኝ። እንዲጠነክር ምን አይነት product ብጠቀም አሪፍ ነው? በዛውም ሌላ ማድረግ ያለብኝ ነገር ካለ ምከሩኝ በዚ ከቀጠለ የቀጣዩ ትውልድ ሰይፉ ፋንታሁን መሆኔ ነው fr 💀💀😭😭😭
Jul 01, 2024#Rosmery yemibal kbat kalebet felgna tekebaw fr🥰
Jul 01, 2024Wogawu senti nw....ena yat yegagni
Jul 02, 2024use this oil
Jul 01, 2024Snail ye tsegurrm kbat arif nw, esun ena Dax tetekem.... Snail enem yemtekemew nw
Jul 01, 2024