my Question is በጣም መጥፎ ጊዚያትን እያሳለፍኩ ነው ከሰሞኑ እና ጭንቀት ውስጥም ነኝ ያው ወንድ ልጅ አይደለህ ጠንከር በል አሉኝ ብቻ ሰሞኑን በጣም እየነሰርኝ ነው አፍንጫዬን ከምላቹ በላይ በቀን 3/4 ቲንሽ ደሞ ብቻ አይደለም ፣ በጣም ብዙ ነው በተኛሁበት ስነሳም አንዳንዴ ደም ከትራስጌ አያለሁ ፣ መፍትሔው ምንድነው ? በጣም ግራ ስለገባኝ ነው ።
Jul 01, 2024Oh man please go and check up . my friend was sick like you he told me one day . neger gin betam bisobet neber benegeregn ken mata tikur anbessa refer tebale wediyawu libu dem merchet akome minamn teblo hiwot alefech . betam neber libe yeteseberewu eskahun yikochegnal minm balemadrege beza seat library neberku ..... lemanm ke ahunu check adrg
Jul 01, 2024