ሰላም ለናንተ ይሁን ቤተሰብ ምክራችሁ ያስፈልገኛል ምን መሰላቹ ፍቅረኛ ነበረኝ ወደ 3 አመት አካባቢ ሆኖናል ከምነግራቹ በላይ በጣም እንዋደዳለን እኔም እሱን ተለይቼ መኖር የምችል አይመስለኝም ነበር ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ለሱ ያለኝ ስሜት እየቀነሰ መጣ በቃ ዝም ብዬ ይደብረኛል ምንም ደስተኛ መሆን አልቻልኩም ቴክስት ሲያወራኝ እራሱ ምንም ደስ አይለኝም ድሮ ሳላወራው ማደር እንኳን አልችልም ነበር አሁን ግን ምንም የሚያስደስተኝ ነገር የለም በጣም እንደሚወደኝ አውቃለሁ ከምላቹ በላይ ጥሩ ሰው ነው ግን ስሜቴን መረዳት አልቻልኩም ልለየው አስብና እንደዚህ የሚወደኝን ሰው መተው ከበደኝ እኔም ተለይቼው እንዳይጸጽተኝ ፈራሁ እባካችሁ እህታችሁን እርዷት በጣም ተጨንቄአለሁ😔😔
Jul 01, 2024set sibal drom.. asmesay. yehene lela wend jenjenosh esu temechtosh nw.
Jul 01, 2024