Hey this is for only atheist im Muslim female who lost in her life i love my religion but sometimes some ideas come to me confusing me like if i weren't Muslim i wouldn't lost this much cuz i never out have fun i got no friends sometimes i went get drunk forget my shit for while but for sake of my religion i can't i always think i would be happy person if i didn't follow any religion as time goes by im getting fed up all of life shit i don't even know why im living struggle this much anybody who is atheist here is life is easy there or same shit like we do
Jun 30, 2024I'm not Atheist ግን ሳስበው በእነሱ ሕይወት ውስጥም ነገሮች ተመሳሳይ ናቸው። ለምሳሌ ለአንተ የተወደደ ሽንኩርት ለእነሱ አይረክስም ። The only difference እነሱ ያለ ሕግ ያለ ሥርዓት አሳዝነዋለው የሚሉት አካል የለም። እነሱ መጠጥ ሊጠጡም ላይጠጡም ይችላሉ። የሚጠጡት ሰክረው የሚበድሉት ስለሌለ ነው የማይጠጡት ምን አልባት ሲጠጡ ስለሚታመሙ ነው ። አንተ ጠዋተወ ስትነሳ ጸለይኩ አልጸለይኩ ትል ይኾናል እነሱ ጠዋት ሲነሱ ፈጣሪ አለ ወይም የለም ውዝግብ ውስጥ ናቸው። ( ፈሪ ናቸው ! ደፍረው የለም ብለው እርግፍ አድርገው ትተውት መኖሩን የሚያምኑትን ከመጨቅጨቅ አይቆጠቡም። ሕሊናቸው በፈጣሪ መኖር እና አለመኖር ዙሪያ ሰላም አግኝቶ መኖር አይችሉም ! ) በዚኽ ዐሳቤ ላይ ራሱ ተንተርሰው ፈጣሪ ቢኖር ብለው ሊቀባጥሩ ይችላሉ ! ሰላም ፍለጋ ብለኽ ሰላምኽን አትጣ ! ማድረግ እፈልጋለው የምትለው ነገር ችግሬን በዘላቂነት ይፈታልኛል ወይ ብለኽ መርምረው ። ካልፈታው ተወው ። ብሮ መሞትኽ ስለማይቀር ዞሮ ዞሮ ችግርኽ ላይ አታፍጥጥ ። ሃይማኖትህን በደንብ መርምረው ! !
Jul 01, 2024