#technology
ሰላም ሰዎች እባካችሁ እርዱኝ ስልኬ ወደ ቤተሰቤ ስደውልበት ስልካቸው እንደማይሰራ ይነግረኛል። ወደ ስራ ባልደረቦቼ ደግሞ ስደውል 3 ጊዜ unconnecte ይለኝ እና ይሰራል። ከዛ በሌላ ሲምካርድ ስሞክር በአንዴ ነው የሰራልኝ። ምንድነው ሲም ካርዴ ችግሩ? ለቤተሰቦቼ ጭራሽ አይሰራም መደወልም ማግኘትም አልችልም። መፍትሔ ስጡኝ 🙏🙏
Jun 30, 20243 engagements
ሰላም ሰዎች እባካችሁ እርዱኝ ስልኬ ወደ ቤተሰቤ ስደውልበት ስልካቸው እንደማይሰራ ይነግረኛል። ወደ ስራ ባልደረቦቼ ደግሞ ስደውል 3 ጊዜ unconnecte ይለኝ እና ይሰራል። ከዛ በሌላ ሲምካርድ ስሞክር በአንዴ ነው የሰራልኝ። ምንድነው ሲም ካርዴ ችግሩ? ለቤተሰቦቼ ጭራሽ አይሰራም መደወልም ማግኘትም አልችልም። መፍትሔ ስጡኝ 🙏🙏
Jun 30, 2024Network endayhon
Jun 30, 2024Network bihon be 1 silk wusx yalew 1 sim kard lemn be tedegagami embi yilal lezawm le beteseb bicha be 2 gnaw sim sidewl ko yiseral..10 gize sim mekeyayer erasu ene selechegn ende sew 1 sim yelegnm 💔
Jun 30, 2024tele dewulesh teyk minu Jill new ezi meteyek birk new ende
Jul 01, 2024