የ software engineering ተማሪ ነኝ እና pc ልገዛ ነበር ግን ምን አይነት pc መግዛት እንዳለብኝ አላውቅም። እስኪ አማክሩኝ ምን አይነት ብገዛ ነው የተሻለ የሚሆነው ለ programming ከተቻለ ከነ price'u አመሰግናለሁ 🙏
Jun 30, 2024Hp elite book Core i7 8th generation 512 ssd በ 16Gb ram ይሄ Arif ነው ከ Price አንፃር እስከ 40,000 ብር ታገኛለህ አቅም ካለህ ከዛ በላይ ግዛ
Jun 30, 2024