በ youtube መማር ይቻላል ፣ በ telegram ...
Jun 30, 2024በ youtube መማር ይቻላል ፣ በ telegram ...
Jun 30, 2024Yetelegram link laklgn eski
Jun 30, 2024ሙዳየ ግእዝ የሚል መፅሀፍ አለ
Jun 30, 2024🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ እነሆ ግእዝን በክረምቱ ጊዜ በልዩ ዝግጅት የሚማሩበት የግእዝ ቋንቋን ኮርስ ለመስጠት ምዝገባ ጀመርን። 📜 እርስዎም የግእዝ ቋንቋን ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀናልና ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመመዝገብ ጥንታዊና ውዱ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ። ✅ ምዝገባውን ለማካሄድ ከታች ባለው የቴሌግራም አድራሻ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ የመማማሪያ ቦታዎችን ያገኛሉ ✅ ለመመዝገብ 👇 @Geez202 @Geez202 @Geez202 👈 ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው ፤ ስልክ፣ ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል። 📲 የበለጠ መረጃ በምዝገባው ሂደት ይደርስዎታል። ጥያቄ ሲኖር ከታች በተቀመጠው በስልክ ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ። 🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺 @MesereteGeez - 0918026533 ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በአክብሮት እንጠይቃለን።
Jun 30, 2024