Usher26
#education
ሰላም ሰዎች ከዚህ በፊት ከመንግስት ዩኒቨርስቲ graduate ላደረጋችሁ , tempo የሚሰጠው የgraduation እለት ነው ወይስ ከዛ ቀን በኃላ ነው ? ከgraduation በኃላስ ግቢ ውስጥ ምን ያህል ቀን የመቆየት እድል አለን ?
Jun 30, 20244 engagements
ሰላም ሰዎች ከዚህ በፊት ከመንግስት ዩኒቨርስቲ graduate ላደረጋችሁ , tempo የሚሰጠው የgraduation እለት ነው ወይስ ከዛ ቀን በኃላ ነው ? ከgraduation በኃላስ ግቢ ውስጥ ምን ያህል ቀን የመቆየት እድል አለን ?
Jun 30, 2024ከGraduation በኋላ ነው የሚሰጠው። በአንድ ሳምንት ውስጥ ከግቢ ያስወጧችኋል። ማባረር በለው ጥድፊያው
Jun 30, 2024Endegibiw yewesenal gn ke graduation buala new
Jun 30, 2024Tempo yemisetew ke graduation behuala nw, AAiT Kidame graduate aregen segno asotun
Jun 30, 2024meskerem tebikii
Jun 30, 2024