Arthur_347.5
#other
ናዝሬት ያላችሁ ከ ፖስታ ቤት ተነስቼ ወንጂ ማዞሪያ 09 እሚባልበት coc center or ደግሞ center of competency እንዴት ነዉ ምሄደው ቦታው እሳ እዛው ነዉ ያለው?? አሳውቁኝ እስኪ አመሰግናለው::
Jun 30, 20242 engagements
ናዝሬት ያላችሁ ከ ፖስታ ቤት ተነስቼ ወንጂ ማዞሪያ 09 እሚባልበት coc center or ደግሞ center of competency እንዴት ነዉ ምሄደው ቦታው እሳ እዛው ነዉ ያለው?? አሳውቁኝ እስኪ አመሰግናለው::
Jun 30, 2024ከ ፖስታ ቤት ዋርካ ትሄዳለህ Walk እያረክ መሄድ ትችላለህ ከዛ የዱቄት taxi ትይዝና ኦልማ አዳሪ ትምርት ቤት ፊትለፊት twerdaleh ፊትለፊት ናቸው አስፓልት ዳር.
Jun 30, 2024በጣም ነዉ ማመሰግነው ወንድሜ
Jun 30, 2024