ሌላ ጥያቄ ስር ከአንድ ልጅ ጋር ሳወራ የጠየኩትን ነው ምጠይቃችሁ። አምላኬ ህፃናትን ይወዳል ብላችሁ ምታስቡ የየትኛውም ሀይማኖት ተከታዮች መመለስ ትችላላችሁ። ሁሉን እወዳለሁ የሚል አምላክ ለምንድነው ህፃናት በአስከፊ በሽታ ሲሰቃዩ አልፎም ሲሞቱ ዝም የሚለው? ከወደዳቸው ፣ ሊያድናቸውም ከቻለ እነሱ ሲሰቃዩ ቆሞ ማየት እንዴት አስቻለው? እስኪ ይህን አስቡ አንድ በጣም ጉልበተኛ ሰው አንዲት ሴት ስትደፈር እያየ ማስቆም እየቻለ ዝም ቢል የምር ይሄ ሰው ጥሩ ሰው ነው ትላላችሁ? Imagine a being as powerful as god watching all these kids suffering from disease and doing nothing about it? Does this sound like a good loving god ? I am asking this as a genuine asker who wants to know nothing, but the truth PS: መልሳችሁ አምላክ "ለምን" ተብሎ አይጠየቅም ከሆነ Please ባትመልሱም ችግር የለውም ። Thank you 😊
Jun 29, 2024ጥያቄኽን እመልስልሃለው ። እኔም ግን ጥያቄ አለኝ ትመልስልኛለኽ ?
Jun 30, 2024