ሰላም:: መቼ ነው loudspeaker በየመኖሪያ ቤቶች አጠገብ ማስጮህ normal የሆነው? እሺ የቀኑስ ይሁን የማታውም ይሁን በውድቀት ሌሊት 8:00 ይጮሁብናል? አንድን እስላም ለመጥራት ሀገር ሁሉ መበጥበጥ ምን ይሉታል? ማታ ማታ ማለት ነው 7:30 አካባቢ አንዱ ሼኪ መጮህ ይጀምራል ልክ እሱ ሲያቆም አንዱ ይጀምራል እንዲ እንዲ እያሉ 9ኙም ይጮሀሉ:: ሲያሰግዱ ደግሞ በአረብኛ እየተፈራረቁ እስከ 3 ሰዓት ይጮሀሉ አስቡት እንግዲ በየቀኑ ማለት ነው:: በቃ ከ12 ሰዓት ጀምሮ ምንም ነገር ላይ ትኩረት ማድረግ አትችሉም(በተለይ ለተማሪዎች):: ረመዳን የሚባለው ወር ሲመጣማ ተውት ቆመን ነው የምናድረው:: ይቅርታ አድርጉልኝና አዛን የሚባለው ነገር ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም እንድጠላውን ቅፍፍ እንዲለኝ ነው ያደረገኝ:: የኔ ጥያቄ በቃ loudspeaker ቢቀርስ? ለእናንተ ቀላል ሊመስላቹ ይችላል ለኔ ግን እጅግ እጅግ በጣም የተቸገርኩበት ነገር ነው:: ወይ ደግሞ ድምፆቹን መስማት የማልችልበት መንገድ ካለ ንገሩኝ( ጆሮህን ያዝ እንዳትሉኝ ከድምፁ መጠን ብዛት የተነሳ ጆሮዬንም ይዤ ያደነቁረኛል)
Jun 29, 2024ቄሱ ለ24ሰዓት ሲጮህብህ እያደረ ፓስተሩ ላንቃው እስኪቀደድ በየ አስፓልቱ ሳይቀር እየጮኸብህ የነሱ ድምፅ አልረበሸህም ነገር ግን 4ደቂቃ የማይሞላ አዛን ይረብሽሃል በአጭሩ የእስልምና ጥላቻ አለብህ ደግሞም ምንም አታመጣም ሰይጣንህ ሰባት ጊዜ ጮሆ እስኪወጣ አዛን እንላለን ጠኔያም
Jun 29, 2024