PureHeron13170
#technology
ጥያቄዬ ምን መሰላቹ upwork ላይ መስራት ፈልጋለወሰ ግን ምንም አላውቅም እና ይሄን ክረምት ምን ብማር upwork ላይ መስራት እችላለው? ከምታውቁት ወይም ከልምድ ተነስታቹ ንገሩኝ እስቲ ምን ብማር ነው upwork ላይ ተፈላጊ የምሆነው? ሌላው ደሞ የሆነ skill ካለኝ upwork ላይ በቀላሉ ገንዘብ መስራት እችላለው? ምንም አስቸጋሪ ምናምን process የለውም? እስቲ እነዚህን ነገሮች ንገሩኝ በደንብ ከላይ ከላይ አትንገሩኝ🙏
Jun 29, 20241 engagements