እንዴት ቆያችሁ በአንድ ወቅት የዓለም ነገር ሁሉ ትርጉም አጥቶባችሁ በየቦታው ያለውን ስቃይ መከራ ሰላም ማጣት የኑሮ ውድነት አይታችሁ ሁሉም ነገር absurd ወይንም ከንቱ መሆኑ ብቻ ታይቷችሁ ያውቃል? ከእግዚአብሔር ጋርስ ''ለምን ይሄ ሁሉ ሰቀቀን እንዲፈጠር ፈቀድክ? ለምን ይሄ ሁሉ እንደሚሆን እያወቅ ዓለምን ፈጠርክ?'' ብላችሁ ተኳርፋችሁ ታውቃላችሁ? ሁሉ ነገር ፍቅር ሀብት እውቀት...እያለ የምትኖሩለት ምክንያት አጥታችሁ ታውቃላችሁ? እንደዚህ ሆናችሁ ካወቃችሁ እና ከእንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ከወጣችሁ ከፈጣሪ ጋር ከተታረቃችሁ እንዴት እንዳደረጋችሁት መንገዳችሁን ብታጋሩኝ
Jun 29, 2024