Yo346
#personal
Can I change my name ende without involving a lawyer….like berase process lemecheres felege nbr
Jun 29, 20243 engagements
Can I change my name ende without involving a lawyer….like berase process lemecheres felege nbr
Jun 29, 2024ሁለተኛ ገፅ ላይ በፍ/ሥ/ሥ/ህ ቁጥር 223 መሰረት የቀረበ የማስረጃ ዝርዝር ብለክ 1. የሰነድ ማስረጃ ሀ. ከ ዳሽ ክፍለ ከተማ ዳሽ ወረዳ የተሰጠኝ መታወቂያ 1 ገፅ ኮፒ ዋናው በእጄ ሚገኝ 2. የሰው ማስረጃ ሀ. ለ. ሐ. ከዚ በላይ ያቀረብኩት የማስረጃ ዝርዝር በእውነት የቀረበ መሆኑን በበፍ/ሥ/ሥ/ህ ቁጥር 92 መሰረት አረጋግጣለው ። ከዛ ስለ አመልካች ብለክ ማስገባት ነው
Jun 29, 2024Amesegnalew
Jun 29, 2024You need to get the letter from them...
Jun 29, 2024