Sup guys Eski sile ፆም ልጠይቃችሁ ነበር ማለት እኔ ብዙ ጊዜ 6 ስአት ሳይሆን ነው ምበላው ማለት 5:30 ምናምን እና ስለሚርበኝ ነው እንደዛ ምበላው እና እስኪ ግዴታ እስከ 6 መፆም አለብኝ እንዴ? ፍትሀ ነገስት ላይ ስለዚ ምን ይላል ካወቃችሁ ንገሩኝ
Jun 28, 2024Sad, u dont refer the holy bible but the fiction work of ethiopian kings
Jun 29, 2024