Anonoymous396.5
#personal
ሰላም ቤተሰብ! ስለ መሬት አስተዳዳር ምትሰሩ ወይም እውቀቱ ያላችሁ እቺን ጥያቄ መልሱልኝ። አዲስአበባ ውስጥ መሬት በደረጃ ይከፈላል ሲባል ሰማው። 1 እና 2 ደረጃ፣ እና 3 እና 4 ደረጃ ተብሎ። ምን ማለት ነው? ልመልሳችሁ አመሰግናለሁ። If there's anyone here who works in addis ababa land manage office or if you know about this, please help me out. I heard people saying in Addis ababa there is land level standard such as 1 and 2 level, and 3 and 4 level. What are they mean? Thanks for your answers.
Jun 28, 20240 engagements