Anonoymous396.5
#personal
ሰላም ቤተሰብ! ኢንጂነሮች ወይም ስለ ቤት አሰራር እውቀቱ ያላችሁ ተባበሩኝ። አዲስ አበባ ውስጥ ሆኖ ወደ ዳር ያለ አካባቢ ላይ በ 75 ካሬ ቦታ ግራውንድ ላይ ብቻ ምን አይነት መኖሪያ ቤት ሊሰራ ይችላል? ምን ያክል ገንዘብስ ያስፈልጋል? ቤቱ ለንግድ ወይም ለመኖሪያ የሚከራዪ ቤቶች ይኖሩታል። 50,60,70 ቆርቆሮ በሚለው ምንም አይገባኝም። የብሎኬት ወይም የጭቃ ቤት ከሆነ ይህን ያክል ክፍል ሳሎን, መኝታ... እያላቹ መልሱልኝ። ከቻላችሁ የገንዘብ መጠኑን በዝርዝር ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል። ለቀና ትብብራችሁ በቅድሚያ አመሰግናለሁ።
Jun 28, 20242 engagements