#other
hey guys am F የጊቢ ተማሪ ነኝ break ላይ ነን almost 3 months እናርፋለን። እና በዚ 3 ወር ውስጥ ራሴን challenge ማድረግ ፈልጋለው። ምን ልስራ? ምን ልማር? PC የለኝም ግን smart phone አለኝ። online ከፍሎ መማር ሳይሆን video አውርጄ መማር ነው የምችለው እና ምን recommend ታደርጉኛላችሁ?
Jun 28, 20241 engagements

Jun 28, 2024