ሰላም ቤተሰብ✋✋ አንድ ጀለስ ነበረች ያው ሙድ ሲገጣጠም ቶሎ የመግባባት ነገር ይመጣል መልክም መላም ባይኖር ሙዱ ከተመቻቸ balance የሆነ friendship ይኖራል እና አጅሪት እራሷን ለመስቀል በማሰብ attention seeker መሆን ጀመረች መጀመሪያም በ friendly ነበር ያሰብኩት ያው ኩራት ኩራት አጉል መጠፋፋትና ልፈለግ አይነት mood ማራመድ ጀመረች ምን አስባ ነው በማለት እኔም ፍለጋዬን መቀጠል የምር ግን ልጅቷ ለጨዋታ ምናምን አሪፍ ሙድ አላት ግን ያንን ነገር እኔ ወደ ❤️ እንደተቀየርኩባት ነው ያሠበችው እኔም ከሆነ ይምሰላት የ❤ ትርታዋን ላዳምጥላት ብዬ ጀማምሬያታለሁ ሳገኛት ግን እንዴት እንዳስጠላችኝና ብቻ የሆነ በጣም አስቀያሚ እንደሆነች ለመንገርም አስቢያለሁ እና ልጠቀምበት ወይስ ይብራብኝ?? friendship ላይ ልምምጥ ምናምን መኖር እንደሌለበት ስለማምን ነው ቤተሰብሥ🥂
Jun 27, 2024Enateh yaznubhal ykrbh bro ... leset lij kibirm ynursh abate... enateh set nachew
Jun 27, 2024