Fail Student I lost the department of my dream what can I do with this issue? I need to committed suicide😭😭
Jun 27, 2024ብትወድቅ ብትከፋ የያዘችህ ቤትህ አለም ሳታሰናብት መሰናበት በራስ የለም መች መብቴ ብለህ ወደህ መርጠህ መጣህባት መብትህ ነው ብላለች አንተን ማኖር መች ጠበባት ፡ መኖርህን ሌሎች ይሻሉ ይፈልጋሉ በህይወት እስካለህ ድረስ ይበረታሉ የኔ መኖር ነው ላንተ መኖር ያንተም ለኔ በህይወት አብረን እንዘምር ቁም ከጎኔ : ኑር ባታምንም ላንተ ባይመስልም ለከንቱ አልተፈጠርክም የዛሬው ህይወትህ ባይሞቅም ነገም ካንተ ውጪ አይደምቅም
Jun 27, 2024