#education ሰላም የሀገሬ ልጆች ዛሬ የጨነቀኝን ነገር ልንገራችሁ እኔ ተማሪ ነኝ ዘንድሮ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪ ነኝ እና እኔ ትምህርት ስገባ ህልሜ ጋዜጠኛ መሆን ነው አላማዬ በትምህርት ጎበዝ ነኝ እና ብሔራዊ ፈተናንም በጥሩ ውጤት አልፌ እዚህ ዩንቨርስቲ ገብቻለሁ እና የገጠመኝ ነገር ቤተሰቦቼ ማለትም ወንድሞቼ፣አጎቴ ጭምር Journalism ልገባ ነው ስላቸው አይ አይሆንም Economics ወይም Accounting ግባ እያሉ ይጨቀጭቁኛል እና Journalism ብገባ ስልክ እንኳን አይደውሉልኝም እንደውም በፉገራ ይቀልዱብኛል በ ብር እራሱ ላይረዱኝ ይችላሉ እኔ ግን እንደሚሰማኝ ከሆነ Accountingም ሆነ Economics ብገባ ችግር የለውም አይከብደኝም ነገር ግን እዝህ ገብቼ ተመርቄ ብወጣ በምንም ታምር አልደሰትም እና እንዴት ላድርግ ሃሳባችሁን በጉጉት እጠብቃለሁ #አመሰግናለህ By: Anonymous Status: Pending
Jun 27, 2024from someone who has been there at that very spot, I encourage you to follow your passion, otherwise, u'll only live to regret it... ማንም የፈለገውን ማውራትና ማድረግ ይችላል፣ ከፍላጎትህ አይበልጥም።
Jun 27, 2024