#personal
ስም- ደንድር አመርጋ የጠፋው- ዛሬ 6 ሰአት አካባቢ ( ሜክሲኮ ገነት ሆቴል አካባቢ የአእምሮ ታማሚ ( የመርሳት ችግር) አለበት የክረምት ሰማያዊ የዝናብ ጃኬት, ሰማያዊ የጨርቅ ሱሪ የለበሰ እድሜ 65 አካባቢ ስልክ - 0953916089 - 0967617858 -0974069294 - 0924313153 የደም ግፊት እና የ Parkinson ታማሚ ሲሆን ግራ እጁ ላይ ከባድ መንቀጥቀጥ አለበት
Jun 26, 20242 engagements