ሰላም የሀገሬ ልጆች ዛሬ የጨነቀኝን ነገር ልንገራችሁ እኔ ተማሪ ነኝ ዘንድሮ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪ ነኝ እና እኔ ትምህርት ስገባ ህልሜ ጋዜጠኛ መሆን ነው አላማዬ በትምህርት ጎበዝ ነኝ እና ብሔራዊ ፈተናንም በጥሩ ውጤት አልፌ እዚህ ዩንቨርስቲ ገብቻለሁ እና የገጠመኝ ነገር ቤተሰቦቼ ማለትም ወንድሞቼ፣አጎቴ ጭምር Journalism ልገባ ነው ስላቸው አይ አይሆንም Economics ወይም Accounting ግባ እያሉ ይጨቀጭቁኛል እና Journalism ብገባ ስልክ እንኳን አይደውሉልኝም እንደውም በፉገራ ይቀልዱብኛል በ ብር እራሱ ላይረዱኝ ይችላሉ እኔ ግን እንደሚሰማኝ ከሆነ Accountingም ሆነ Economics ብገባ ችግር የለውም አይከብደኝም ነገር ግን እዝህ ገብቼ ተመርቄ ብወጣ በምንም ታምር አልደሰትም እና እንዴት ላድርግ ሃሳባችሁን በጉጉት እጠብቃለሁ #አመሰግናለህ
Jun 26, 2024Let accounting/economics be ur main degree then beweekend or bedistance or benight demo journalismn temar or do the reverse let journalism be ur main degree then let economics/accounting be ur second
Jun 27, 2024