እስኪ የየ ሀይማኖታችሁን መፅሐፍ ቅዱስ እንናንተ በተመቻችሁ መንገድ ስጦታ ስጡኝ..(ቻናል መጋበዝንም ያካትታል) በተጨማሪም መንፈሳዊ የምትሉትንም መፅሐፍ እንዳነብ ጠቁሙኝ...ለእናንተ በሆነ ወቅት የተጠቀማችሁበት እና ሌላም ሰው ቢያነበው የምትሉትን መንፈሳዊ መፅሐፍ...አጋሩኝ?!
Jun 26, 2024በምድረ ሩስያ የተፈጸመ የወንጌል ገድል! 📔ርዕስ፦ ለክርስቶስ ተሰቃየሁ 🗣ተርጓሚ፦ተስፋዬ ዛሬ ዛሬ ክርስትስና የብልጽግናና የድሎት ምንጭ ተደርጎ መታየቱ ቢያሳዝንም ፣ በየዘመኑ እውነተኛ መስቀል ተሸካሚዎች መኖራቸው የግድ ነው። 📔 @amharicspritualbooks 📔 @amharicspritualbooks
Jun 26, 2024