Fast1179
#other
Selam sewoch Passport lemawutat mndinew yemiyasfelgegn yet new mehed yalebgn pls full information share adrgulgn 🙏🙏 tnx
Jun 26, 20242 engagements
Selam sewoch Passport lemawutat mndinew yemiyasfelgegn yet new mehed yalebgn pls full information share adrgulgn 🙏🙏 tnx
Jun 26, 2024መጀመሪያ online አመልክት online ለማመልከት እሚያስፈልገው smart phone 2000birr የታደሠ መታወቂያ እና ልደት ካርድ ከጀርባው ማህተም የተመታበት scanየተደረገ photo የተነሳ ከዛ በቀጠሮ ቀን ከላይ ያሉትን እና ቀጠሮ ያስያዝክበትን ይዞ መሄድ ነው
Jun 26, 2024የታደሰ የቀበሌ መታወቂያና ልደት ካርድ ነው። ከዛ websiteአቸው ላይ ገብተህ ወይም internet ቤት ሄደህ ቀጠሮ ማስያዝ። then በቀጠሮ ቀን መታወቂያና ልደት ካርድህን ይዘህ የተቀጠርክበት ቦታ ሄደህ አሻራ መስጠት። ዋጋው 2000 ብር ነው
Jun 26, 2024