#music
ሰላም #AAE በሚሊኒየም አዳራሽ የነበረው የቴዉድሮስ ታደሰ ኮንሰርት ያለው ወይም ያለበትን ዌብ የሚያቅ? የሚሊንየም (2000 ዓ.ም) ጊዜ እና የዛሬ አሥር ዓመት አካባቢ ከጃኪ ጎሲ ጋር የሰራው ሁለቱም ወይም ከሁለት እንዱ ብታጋሩኝ ከአክብሮት ጋር ዩትዩብ ላይ የነበረው ቅንጭብ ማሳያ ጠፍቷል።
Jun 26, 20240 engagements

Jun 26, 2024