IvoryPerch90807
#other
ማክሰኞ (11/10/2016) ከሰዓት በኋላ ከአዲሱ ገበያ ወደ ፒያሳ መንገድ ላይ በርካታ ዶክመንቶች ጠፍተውብኛል። - የትምህርት ማስረጃዎች -የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዲግሪና - የድሮ ፖስፖርት - student copy - የዩንቨርስቲ acceptance እና ሌሎች ማስረጃዎች ጋር ካኪ ፖስታ ውስጥ አብሮ ጠፍቶበብኝ። ያገኘ ሰው ካለ ይተባበረኝ። የትምህርት መረጃው ላይ ያለው ስም ሻሎም ንጉሤ ተክሌ (Shalom Nigussie Teklie) ስልክ ቁ፡ 0921787893 ወይም 0912665211 አመሠግናለሁ። (ሻሎም ንጉሴ)
Jun 26, 20241 engagements