አይናፋር ነኝ እና ገና ሴትን ስቀርብ ማወራው ነገር ይጠፋብኛል ወይም ከወንድ ጋር ስሆን እንደማወራው ከሴት ጋር ስገናኝ አላወራም እስቲ ሚጠቅም የጅንጀና ዘዴዎችን ንገሩኝ ወይም ምታውቁት ሚነበብ መፅሐፍ ካለ ንገሩኝ 🙏
Jun 25, 2024አትፈራ ኣብዛኞቹ ኣይናከሱም።
Jun 26, 2024አይናፋር ነኝ እና ገና ሴትን ስቀርብ ማወራው ነገር ይጠፋብኛል ወይም ከወንድ ጋር ስሆን እንደማወራው ከሴት ጋር ስገናኝ አላወራም እስቲ ሚጠቅም የጅንጀና ዘዴዎችን ንገሩኝ ወይም ምታውቁት ሚነበብ መፅሐፍ ካለ ንገሩኝ 🙏
Jun 25, 2024አትፈራ ኣብዛኞቹ ኣይናከሱም።
Jun 26, 2024የመጀመሪያው ነገር ካየሀቸዉ ሴቶች ጋር ሁሉ መሽኮርመም የለብህም:: አንድ አስቀያሚ ቺክ ፈልግና best friend አርጋት ። ሴቶች ወሬ ይወዳሉ ስለዚህ አንተ ማዉራት ሳይሆን ማስወራት ነዉ ያለብህ ። እህህ : አዉ ምናምን እያልክ ማለት ነዉ ከዛ አዉርታ ስትጨርስ ካወራችዉ ዉስጥ ሌላ ጥያቄ ታወጣለህ ማለት ነዉ ። የመጨረሻው ነገር ኦርጅናል ሁን don't be fake. Bones:-
Jun 26, 2024Bro, just be your self and start talking slow dating tips wont work for everyone Don't change who you are and don't follow others.... just be truthful, but be carful to much effort you might lose your girl...Just be Yourself Slow and steady wins the race The right one will love you for who you are
Jun 26, 2024እግዚአብሔርን እኔም ተመሳሳይ ነው ግን ባክህ ተዋቸው
Jun 26, 2024Ke jelesoch ga endemetaweraw eswanm awrat mn yasferahal talk what ever you want hule setawera eyeqeleleh yemetal
Jun 26, 2024