FaintSpider79545.5
#relationships
ሰላም ከ 6 ወር በፊት ከተዋወኳት ልጅ ጋር Date ወተን ነበር እና የሆነ ሰዓት ላይ ቁጭ ብለን እያወራን ፈሷ አመለጣት Like ቀለል ያለ አልነበረም ( አንዛረጠችው 😩) እና በጣም ነው የተሸማቀቀችው ምን ባደርግ ይሻላል
Jun 25, 202443 engagements
ሰላም ከ 6 ወር በፊት ከተዋወኳት ልጅ ጋር Date ወተን ነበር እና የሆነ ሰዓት ላይ ቁጭ ብለን እያወራን ፈሷ አመለጣት Like ቀለል ያለ አልነበረም ( አንዛረጠችው 😩) እና በጣም ነው የተሸማቀቀችው ምን ባደርግ ይሻላል
Jun 25, 2024Make her feel comfortable ቀጣይ አንተም ፍሳ😅
Jun 26, 2024ፈሴን ፈስ አስፈስቶት ቢፈሳበትም ፈስ ፈስ ይፈሳል እንጂ አይፈሳም በፈስ🙈
Jun 26, 2024Normal nw kewededkat Lemen Ataram
Jun 26, 2024Tasfeligatalek bzi seat mitchelewn arg kegonua atirak yehone chiger west nech
Jun 26, 2024Tideberbnaleha
Jun 26, 2024ይሸታል ዶሮ ዶሮ በላት or አንተ ደሞ እራው😂😂😂
Jun 26, 2024ከሁሉም ያንተ ይሻላል🤣🤣🤣
Jun 26, 2024Batwashen new mishalew
Jun 26, 2024Ngerat begls normal nw endatsakeki mnamin bleh mnm aysemash mnamn belat
Jun 26, 2024Script
Jun 26, 2024antem atfesam to make her feel comfortable
Jun 26, 2024It looks not real man💀😂 But it's normal
Jun 26, 2024የእምዬን ለአብዬ አሉ
Jun 26, 2024ተዋት🤧
Jun 26, 2024አአአአአአአአአአአአ ምን ልል እንደነበረ ራሱ ጠፋብኝ ፒፒ እና ስቶሪክ ላይ የበላ ሁሉ ይፈሳል ብለክ ፖስትላት
Jun 26, 2024