#personal
ሰላም እንዴት ናችሁ, አሁን ከ2 ወር በፊት ነው ከናዝሬት አዲስ አበባ የገባነው . እና እኔ የናዝሬት መታወቂያ ነው ያለኝ, ስሜን ላስቀይር ስለሆነ ግዴታ ናዝሬት ፍርድቤት መሆን አለበት?? ባለኝ መታወቂያ እዚሁ AA ማስጨረስ አልችልም?? በዛውም ፕሮሰሱን ብትነግሩኝ.
Jun 25, 20242 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ, አሁን ከ2 ወር በፊት ነው ከናዝሬት አዲስ አበባ የገባነው . እና እኔ የናዝሬት መታወቂያ ነው ያለኝ, ስሜን ላስቀይር ስለሆነ ግዴታ ናዝሬት ፍርድቤት መሆን አለበት?? ባለኝ መታወቂያ እዚሁ AA ማስጨረስ አልችልም?? በዛውም ፕሮሰሱን ብትነግሩኝ.
Jun 25, 2024Fird bet akababi teyk eski
Jun 25, 2024Man new semsh ? 😭😂
Jun 25, 2024